በግብፅ በሁለት ባቡሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ህፃናትን ጨምሮ 49 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋልአደጋው የደረሰው ከግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በስተሰሜን በምትገኘው ዛጋዚግ ከተማ ቅዳሜ እለት መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። በድምሩ 44ቱ ተጎጂዎች በሚቀጥሉ ሰዓታት ውስጥ ከሆስፒታል እንደሚወጡ የሚጠበቅ ሲሆን የተቀሩት አምስቱ ደግሞ "በህክምና ክትትል ላይ መሆናቸውን" የሚኒስቴሩ መግለጫ አመልክቷል።ለአደጋው መንስኤ የሆኑትን ቴክኒካል ምክንያቶች ለማወቅ የባቡር ስፔሻሊስቶች ኮሚቴ ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን የግብፅ ብሔራዊ የባቡር ባለስልጣን አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በግብፅ በሁለት ባቡሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ህፃናትን ጨምሮ 49 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
በግብፅ በሁለት ባቡሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ህፃናትን ጨምሮ 49 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
Sputnik አፍሪካ
በግብፅ በሁለት ባቡሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ህፃናትን ጨምሮ 49 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋልአደጋው የደረሰው ከግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በስተሰሜን በምትገኘው ዛጋዚግ ከተማ ቅዳሜ እለት መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር... 15.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-15T14:26+0300
2024-09-15T14:26+0300
2024-09-15T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በግብፅ በሁለት ባቡሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ህፃናትን ጨምሮ 49 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
14:26 15.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 15.09.2024)
ሰብስክራይብ