የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት የቀረበውን ሃሳብ ደግፈዋል "አንዱ ቋሚ መቀመጫ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እና 2ኛ መቀመጫ ደግሞ ለአፍሪካ ሀገራት በዙር የሚደርስ መሆን አለበት!!! ማንም ሀገር በቋሚነት መያዝ የለበትም !" ሲሉ ፖል ካጋሜ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ፕሬዝዳንቱ ከተባበሩት መንግስታት ቋሚ አባላት አንዷ የሆነችው ዩናይትድ ስቴትስ፤ በፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት ያቀረበችውን ሀሳብ እንደሚደግፉ ተናግረዋል። በተመሳሳይ በተባበሩት መንግስታት የዋሽንግተን ቋሚ ተወካይ ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ እንደተናገሩት አሜሪካ አዲስ የሚቀላቀሉ ሀገራት የቪቶ ስልጣን ( ድምፅን በድምፅ የመሻር ) እንደማትሰጥ አብራርተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት የቀረበውን ሃሳብ ደግፈዋል
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት የቀረበውን ሃሳብ ደግፈዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት የቀረበውን ሃሳብ ደግፈዋል "አንዱ ቋሚ መቀመጫ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እና 2ኛ መቀመጫ ደግሞ ለአፍሪካ ሀገራት በዙር የሚደርስ መሆን... 14.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-14T17:20+0300
2024-09-14T17:20+0300
2024-09-14T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እንዲኖራት የቀረበውን ሃሳብ ደግፈዋል
17:20 14.09.2024 (የተሻሻለ: 17:44 14.09.2024)
ሰብስክራይብ