በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚሼል ባርኒየር የቀረበውን የኢሚግሬሽን ሚኒስቴር የማቋቋም ሃሳብን በመቃወም በፓሪስ ሰልፍ ተካሂዷል።

ሰብስክራይብ
በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚሼል ባርኒየር የቀረበውን የኢሚግሬሽን ሚኒስቴር የማቋቋም ሃሳብን በመቃወም በፓሪስ ሰልፍ ተካሂዷል።የስፑትኒክ ጋዜጠኛ እንደዘገበው ሰልፈኞቹ “ነፃነት፣ እኩልነት፣ህገዊ ሰነድ ፣የሚሉ መፈክሮችን ያስነበቡ ሲሆን፤ የጦር መሳሪያችን አብሮነታችን ነው”  ሲሉ “ ህገ ወጥ ስደተኞችን ሁሉ ህጋዊ ማድረግ ” የሚል መፈክሮችንም መያዛቸውን ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0