የናይጄሪያ ማህበረሰቦች ከሼል ኩባንያ የ310 ሚሊዮን ዶላር ካሣ የጠየቁ ሲሆን ኩባንያው የንብረት ሽያጭ እንዲያቆም ጠይቀዋል በኒጀር ዴልታ የሚገኙ ከ1,200 በላይ የሚሆኑ የኢላጄ ማህበረሰቦች ተወካዮች ሼል 505 ቢሊዮን ኒያራ (310 ሚሊዮን ዶላር) ካሳ እንዲከፍል እየጠየቁ ሲሆን ኩባንያው ንብረቶቹን በመሸጥ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ጥሷል በማለት ክስ መመስረታቸውን መገናኛ ብዙሃን የፍርድ ቤት ሰነዶችን ጠቅሰው ዘግበዋል። በአቡጃ የሚገኘው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሼል ኩባንያን በናይጄሪያ ያሉ ንግዶቹን በ2.4 ቢሊዮን ዶላር ለመሸጥ ያደረገውን ስምምነት እንዲያቆም፤ ይህም በታህሳስ 2023 ፍ/ቤት በነዳጅ መፍሰስ ጉዳይ ያለው የክስ ሂደት እልባት እስኪያገኝ ድረስ ማንኛውንም ሽያጮች እንዳይከናወን በሚል የተላለፈውን ውሳኔ ጥሷል በማለት እንዲቆም ጠይቀዋል። ሼል ግን አብዛኛው ፍሳሾች በስርቆት እና በማስተላለፊያ ቧንቧ ላይ ባለው ጣልቃገብነት ሳቢያ የሚከሰቱ ናቸው ሲል ይሞግታል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ማህበረሰቦች ከሼል ኩባንያ የ310 ሚሊዮን ዶላር ካሣ የጠየቁ ሲሆን ኩባንያው የንብረት ሽያጭ እንዲያቆም ጠይቀዋል
የናይጄሪያ ማህበረሰቦች ከሼል ኩባንያ የ310 ሚሊዮን ዶላር ካሣ የጠየቁ ሲሆን ኩባንያው የንብረት ሽያጭ እንዲያቆም ጠይቀዋል
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ማህበረሰቦች ከሼል ኩባንያ የ310 ሚሊዮን ዶላር ካሣ የጠየቁ ሲሆን ኩባንያው የንብረት ሽያጭ እንዲያቆም ጠይቀዋል በኒጀር ዴልታ የሚገኙ ከ1,200 በላይ የሚሆኑ የኢላጄ ማህበረሰቦች ተወካዮች ሼል 505 ቢሊዮን ኒያራ (310 ሚሊዮን ዶላር)... 14.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-14T15:13+0300
2024-09-14T15:13+0300
2024-09-14T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናይጄሪያ ማህበረሰቦች ከሼል ኩባንያ የ310 ሚሊዮን ዶላር ካሣ የጠየቁ ሲሆን ኩባንያው የንብረት ሽያጭ እንዲያቆም ጠይቀዋል
15:13 14.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 14.09.2024)
ሰብስክራይብ