ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁኢትዮጵያ በቀጣናው የንግድና የልማት ግንኙነት ለመፍጠር ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ብልፅግናን እና አጠቃላይ እድገትን እያስመዘገበች ትገኛለች ሲሉ ታዬ አፅቀ ሥላሴ ለኢዜአ ተናግረዋል።ሚንስትሩ አክለው "የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አሁን ባለው ፍላጎትና የወደፊት ጥቅሟ ላይ የተመሰረተ ነው" ያሉ ሲሆን ሀገሪቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን በማጠናከርና መሰናክሎችን በመውጣት በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን ገልፀዋል። በተጨማሪም ኢትዮጵያ የሰጥቶ መቀበል እና የዲፕሎማቲክ መንገዶችን በመጠቀም አለመግባባቶችን ለመፍታት ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁኢትዮጵያ በቀጣናው የንግድና የልማት ግንኙነት ለመፍጠር ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ብልፅግናን እና አጠቃላይ እድገትን እያስመዘገበች ትገኛለች ሲሉ ታዬ አፅቀ... 14.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-14T15:18+0300
2024-09-14T15:18+0300
2024-09-14T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
15:18 14.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 14.09.2024)
ሰብስክራይብ