የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በኤሌክትሮኒካዊ ዘዴ የሚሰጥ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን እንደሚደግፉ ተናገሩፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኡጋንዳ የምርጫ ህጎችን ስለማሻሻል ሃሳብ ያቀረቡ ሲሆን በተለይ የኤሌክትሮኒክስ ማረጋገጫ ማሽኖች ከተበላሹ ድምጽ መስጠት መታገድ አለበት ማለታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። "ህጉ መሻሻል አለበት፣ ህጉ ማሽኑ ካልሰራ ምርጫውን ማቆም እንደሚገባ ማተት አለበት" ሲሉ የናሽናል ዩኒቲ ፕላትፎረም የተባለውን ተቃዋሚ ፓርቲ በ2021 ምርጫ አንድ ሚሊዮን የሚሆን ተገቢ ያልሆነ ድምጽ አግኝቷን በማለት ከሰዋል። ሀሳቡ የመጣው ባለፈው ምርጫ ወቅት የማረጋገጫ ማሽኖች አለመስራታቸውን ተከትሎ ነው። ሙሴቬኒ የፓርቲ ተወካዮች በምርጫ ጣቢያዎች እንዲገኙ መሆኑን ገልጸው፤ አሁን ባለው የምርጫ ህግ ስህተት ነው ሲሉ ተችተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በኤሌክትሮኒካዊ ዘዴ የሚሰጥ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን እንደሚደግፉ ተናገሩ
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በኤሌክትሮኒካዊ ዘዴ የሚሰጥ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን እንደሚደግፉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በኤሌክትሮኒካዊ ዘዴ የሚሰጥ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን እንደሚደግፉ ተናገሩፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኡጋንዳ የምርጫ ህጎችን ስለማሻሻል ሃሳብ ያቀረቡ ሲሆን በተለይ የኤሌክትሮኒክስ ማረጋገጫ ማሽኖች ከተበላሹ ድምጽ መስጠት... 14.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-14T14:35+0300
2024-09-14T14:35+0300
2024-09-14T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በኤሌክትሮኒካዊ ዘዴ የሚሰጥ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን እንደሚደግፉ ተናገሩ
14:35 14.09.2024 (የተሻሻለ: 15:04 14.09.2024)
ሰብስክራይብ