የዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተሳትፈዋል የተባሉ 37 ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደ በግንቦት ወር በተፈጸመው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተሳተፉ 51 ግለሰቦች ላይ የፍርድ ሂደት የተጀመረው በሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ ነበር። የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ የክርስቲያን ማላንጋ ልጅ ማርሴል ማላንጋ፣ አሜሪካውያኑ ታይለር ክርስቲያን ቶምሰን፣ ዛልማን ፖሉም ቤንጃሚን እና ንኬሌ ምቡኤላ ሩፊን ይገኙበታል።"ፍርድ ቤቱ በጣም ከባድ የሆነውን የቅጣት ውሳኔ ነው ያስተላለፈው፤ በጉዳዩ እጃቸው ያለበት፣ በጥቃቱ የተሳተፉ እና በሽብርተኝነት የተጠረጠሩት የሚቀጡት በሞት ቅጣት ነው" ሲሉ የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ፍሬዲ ኢሁም ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተሳትፈዋል የተባሉ 37 ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደ
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተሳትፈዋል የተባሉ 37 ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደ
Sputnik አፍሪካ
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተሳትፈዋል የተባሉ 37 ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደ በግንቦት ወር በተፈጸመው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተሳተፉ 51 ግለሰቦች ላይ የፍርድ ሂደት የተጀመረው በሰኔ ወር መጀመሪያ... 14.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-14T10:38+0300
2024-09-14T10:38+0300
2024-09-14T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተሳትፈዋል የተባሉ 37 ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደ
10:38 14.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 14.09.2024)
ሰብስክራይብ