የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኔቶ አባላት በዩክሬን ወታደር ስለመላክ በሚያደርጉት ውይይት ዙሪያ ሃሳባቸው ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኔቶ አባላት በዩክሬን ወታደር ስለመላክ በሚያደርጉት ውይይት ዙሪያ ሃሳባቸው ተናገሩበዩክሬን ግጭት ውስጥ የምዕራባውያን ሀገራት ቀጥተኛ ተሳትፎ የግጭቱን መልክ እንደሚቀይር፣ ሩሲያ እንደ ስጋቷ ሁኔታ የራሷን ውሳኔ ለመውሰድ ትገደዳለች ብለዋል። "ይህ ማለት የኔቶ ሀገራት - አሜሪካ እና የአውሮፓ ሀገራት - ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ገብተዋል ማለት ነው" ሲሉ ፑቲን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። እናም ይህ ከሆነ የግጭቱን ይዘት ለውጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሚደርስብንን ስጋት ምላሽ ለመስጠት ተገቢውን ውሳኔ እንወስናለን።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0