የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ ባልታወቀ ሰው የሰይፍ ጥቃት እንደደረሰባቸው ዘገባዎች አመልክተዋል

ሰብስክራይብ
የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ ባልታወቀ ሰው የሰይፍ ጥቃት እንደደረሰባቸው ዘገባዎች አመልክተዋል እንደ ሃባሪ ዛ ኮሞርስ ፖርታል መረጃ መሰረት ጥቃቱ አናታቸው ላይ ቢያርፍም ጉዳቱ አስጊ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ በሟቾች መታሰቢያ ላይ ለመገኘት ሳሊማኒ ወደተባለ መንደር ባመሩበት ወቅት ጥቃቱ እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ድርጊቱን የፈፀመው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገ እንደሆነ ታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0