ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ "ሩሲያ ከእስያ፣ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ፣ ላቲን አሜሪካ እና ሌሎች ወዳጅ ሀገራት ጋር ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች" ሲሉ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር አሌክሳንደር ፎሚን በ11ኛው የቤጂንግ ዢያንግሻን የፀጥታ ፎረም ላይ ተናግረዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የትኛውንም ዓይነት ቀሪ ጉዳዮች በመከባበር ላይ የተመሰረተ እውነተኛ ውይይት በማድረግ ለመፍታት ዝግጁ መሆኑንም ፎሚን አክለው ገልጸዋል። ሩሲያ በምዕራባውያን ሰር የጦር መሳሪያዎች ዙርያ ያገኘችውን ልምድ ለአጋሮቿ ማካፈል እንደምትችልም የወታደራዊ ባለስልጣኑ በመድረኩ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ "ሩሲያ ከእስያ፣ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ፣ ላቲን አሜሪካ እና ሌሎች ወዳጅ ሀገራት ጋር ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች" ሲሉ ምክትል የመከላከያ... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T15:42+0300
2024-09-13T15:42+0300
2024-09-13T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:42 13.09.2024 (የተሻሻለ: 16:04 13.09.2024)
ሰብስክራይብ