የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ "ባሳፌድ አካባቢ የተሰማውን የአደጋ ግዜ ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ከሊባኖስ ወደ እስራኤል ግዛት የተተኮሱ 20 የሚጠጉ ሚሳኤሎች ተለይተዋል። አብዛኞቹ በተሳካ ሁኔታ የተጨናገፉ ሲሆን የተቀሩት ባዶ መሬቶች ላይ አርፈዋል። ምንም ዓይነት የደረሰ ጉዳት የለም" ሲል የእስራኤል መከላከያ ኃይል በቴሌግራም ቻነሉ ጽፏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ
የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ "ባሳፌድ አካባቢ የተሰማውን የአደጋ ግዜ ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ከሊባኖስ ወደ እስራኤል ግዛት የተተኮሱ 20 የሚጠጉ ሚሳኤሎች ተለይተዋል። አብዛኞቹ በተሳካ ሁኔታ የተጨናገፉ ሲሆን... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T15:14+0300
2024-09-13T15:14+0300
2024-09-13T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий