በሴኔጋል የባህር ዳርቻ በሰጠመው ጀልባ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 39 መድረሱን የሀገሪቱ ባህር ኃይል አስታወቀ በጀልባ መገልበጥ አደጋው 26 ሰዎች እንደሞቱ የባህር ኃይሉ ማክሰኞ እለት አስታውቋል። "ጀልባው የተገለበጠው ምቦር ከተማ አቅራቢያ ነው። በተደረገው ፍለጋ… 39 አስከሬኖች ተገኝተዋል። የሀገሪቱ ባህር ኃይል ፍለጋውን ቀጥሏል" ሲል ባህር ኃይሉ ሐሙስ እለት በኤክስ የትስስር ገጹ ገልጿል። ወደ አውሮፓ ለመጓዝ ሙከራ ያደረገው ከ200 በላይ ሰዎችን ያሳፈረው ጀልባ ከሴኔጋል የባህር ዳርቻ በግምት 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከእሁድ ምሽት እስከ ሰኞ ባለው ግዜ ውስጥ ተገልብጧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሴኔጋል የባህር ዳርቻ በሰጠመው ጀልባ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 39 መድረሱን የሀገሪቱ ባህር ኃይል አስታወቀ
በሴኔጋል የባህር ዳርቻ በሰጠመው ጀልባ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 39 መድረሱን የሀገሪቱ ባህር ኃይል አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በሴኔጋል የባህር ዳርቻ በሰጠመው ጀልባ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 39 መድረሱን የሀገሪቱ ባህር ኃይል አስታወቀ በጀልባ መገልበጥ አደጋው 26 ሰዎች እንደሞቱ የባህር ኃይሉ ማክሰኞ እለት አስታውቋል። "ጀልባው የተገለበጠው ምቦር ከተማ አቅራቢያ ነው። በተደረገው... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T13:49+0300
2024-09-13T13:49+0300
2024-09-13T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሴኔጋል የባህር ዳርቻ በሰጠመው ጀልባ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 39 መድረሱን የሀገሪቱ ባህር ኃይል አስታወቀ
13:49 13.09.2024 (የተሻሻለ: 14:04 13.09.2024)
ሰብስክራይብ