የመስከረም 3 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራን በሚመለከት ዛሬ አርብ ብይን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። 🟠 የምዕራቡ ዓለም ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትምህርት መውሰዱን እና በኤምፖክስ ወረርሽኝ ወቅት አፍሪካን እንዳልተወ ማሳየት እንደሚጠበቅበት የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ ገለፁ። 🟠 ከፍተኛ የኢነርጂ ችግር የገጠማቸው የዛምቢያ ትላልቅ ማዕድን ማውጫዎች ወደ ደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ኩባንያ ኤስኮም ፊታቸውን አዙረዋል። 🟠 የዚምባብዌ ማዕከላዊ ባንክ የሀገሪቱን በወርቅ የተደገፈ ገንዘብ በትይዩ ገበያ ለማዳከም በተከሰሱ የገንዘብ ተወራራጆች ላይ እርምጃ ለመውሰድ "ጥረቱን በእጥፍ" እንደሚጨምር ተናገረ። 🟠 ሲሸልስ ወደ ሩሲያ የምታደረገውን የቀጥታ በረራ ቁጥር ለመጨመር እንዳሰበች የሀገሪቱ የወጣቶች፣ ስፖርት እና ቤተሰብ ጉዳዮች ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። 🟠 በተለያዩ የሩሲያ ክልሎች 20 የዩክሬን ድሮኖችን እንዳወደመ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ለንደን የዓለም ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ሁኔታ እንዲባባስ ማስተባበሯን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማግኘቱንና ሞስኮ በሚገኘው የብሪቲሽ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል በስለላ ተግባር የተሳተፉ ስድስት ሰራተኞች እውቅናን እንደሰረዘ አስታወቀ።🟠 ዩናይትድ ስቴትስ የዩክሬን ጦር በረዥም ርቀት ተምዘግዛጊ ጥቃቶች ሩሲያን እንዲመታ ለመፍቀድ ዝግጁ እንዳልሆነች አስታወቀች።🟠 አዲሱ የኮቪድ-19 ዓይነት የበሽታ የመከላከያ ስርዓት አጥርን የማለፍ አቅም እንዳለው የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ተቆጣጣሪ አካል ሪፖርት አመልክቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመስከረም 3 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
የመስከረም 3 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
Sputnik አፍሪካ
የመስከረም 3 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራን በሚመለከት ዛሬ አርብ ብይን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። 🟠 የምዕራቡ ዓለም ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትምህርት መውሰዱን እና... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T12:17+0300
2024-09-13T12:17+0300
2024-09-13T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий