ዳግም መመረጥ እንዳማይፈልጉ ተናግረው የነበሩት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ውሳኔያቸውን እንደገና ሊያጤኑ እንደሚችሉ ገለጹ የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ "ህዝቡ ከትናንት ጀምሮ በድንጋጤ ውስጥ ነው፤ አንዳንዶች ሀዘን አውጀዋል። ይህ ሊታሰብበት የሚገባ ነው" ማለታቸውን መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ፕሬዝዳንታዊ ምርጫው እ.አ.አ 2025 ህዳር ወር እንደሚካሄድ የገለጹት ኢምባሎ ውሳኔያቸውን እስከዚያ ድረስ ሊያጤኑ እንደሚችሉ አመልክተዋል። የጊኒ ቢሳው የመጨረሻ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የተካሄደው በታህሳስ ወር 2019 ነበር።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዳግም መመረጥ እንዳማይፈልጉ ተናግረው የነበሩት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ውሳኔያቸውን እንደገና ሊያጤኑ እንደሚችሉ ገለጹ
ዳግም መመረጥ እንዳማይፈልጉ ተናግረው የነበሩት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ውሳኔያቸውን እንደገና ሊያጤኑ እንደሚችሉ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ዳግም መመረጥ እንዳማይፈልጉ ተናግረው የነበሩት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ውሳኔያቸውን እንደገና ሊያጤኑ እንደሚችሉ ገለጹ የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ "ህዝቡ ከትናንት ጀምሮ በድንጋጤ ውስጥ ነው፤ አንዳንዶች ሀዘን አውጀዋል። ይህ ሊታሰብበት... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T10:47+0300
2024-09-13T10:47+0300
2024-09-13T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዳግም መመረጥ እንዳማይፈልጉ ተናግረው የነበሩት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ውሳኔያቸውን እንደገና ሊያጤኑ እንደሚችሉ ገለጹ
10:47 13.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 13.09.2024)
ሰብስክራይብ