የኔቶ ሀገራት ዩክሬን ሩሲያን እንድታጠቃ ለመፍቀድ ሳይሆን ህብረቱ በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖረው ለመወሰን እየተወያዩ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ ዩናይትድ ኪንግደም ኪዬቭ የስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን ሩሲያ ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ እንድትጠቀም ለመፍቀድ መወሰኗ ቀደም ሲል ተዘግቧል። ዩክሬን ያለ ኔቶ ሀገራት ድጋፍ በዘመናዊ ከፍተኛ አነጣጥሮ ተኳሽና የረጅም እርቀት የጦር መሳሪያዎች ጥቃት ማድረስ እንደማትችል የሩሲያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። የኔቶ ሀገራት፣ አሜሪካ እና አውሮፓ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረጋቸው የጦርነቱን ባህሪ በእጅጉ እንደሚቀይር እና ከሩሲያ ጋር እየተዋጉ ነው ማለት እንደሆነ ፑቲን ጨምረው ገልጸዋል። "የሚፈጠሩብንን ስጋቶች መሰረት በማድረግ ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን" ሲሉም አሳስበዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኔቶ ሀገራት ዩክሬን ሩሲያን እንድታጠቃ ለመፍቀድ ሳይሆን ህብረቱ በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖረው ለመወሰን እየተወያዩ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
የኔቶ ሀገራት ዩክሬን ሩሲያን እንድታጠቃ ለመፍቀድ ሳይሆን ህብረቱ በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖረው ለመወሰን እየተወያዩ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኔቶ ሀገራት ዩክሬን ሩሲያን እንድታጠቃ ለመፍቀድ ሳይሆን ህብረቱ በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖረው ለመወሰን እየተወያዩ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ ዩናይትድ ኪንግደም ኪዬቭ የስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን ሩሲያ ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ እንድትጠቀም... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T09:50+0300
2024-09-13T09:50+0300
2024-09-13T10:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኔቶ ሀገራት ዩክሬን ሩሲያን እንድታጠቃ ለመፍቀድ ሳይሆን ህብረቱ በግጭቱ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖረው ለመወሰን እየተወያዩ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
09:50 13.09.2024 (የተሻሻለ: 10:04 13.09.2024)
ሰብስክራይብ