የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ በረራ ጀመረ እንደ አየር መንገዱ ገለጻ ቁልፍ በሆነችው የቀይ ባህር ዋና የወደብ ከተማ የጀመረው በረራ አየር መንገዱ የአፍሪካን ገበያ ለማገልገል እና ለአህጉሪቱ እድገት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ ቁርጠኛ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። “ወደ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራዎችን በማስተዋወቃችን ባህሎችን እና ኢኮኖሚዎችን እናስተሳስራለን። ይህ አዲስ በረራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ ከመሆኑም በላይ በቀጠናው ያለውን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የንግድና ቱሪዝም ትስስር ይበልጥ የሚያጠናክር ነው" ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል። የንግድ እና ኢኮኖሚ ማእከል በሆነችው ፖርት ሱዳን በጀመረው በረራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ በረራውን 66 ያደረሰ ሲሆን በዚህም በአህጉሪቱ የሚደርስባቸውን ቦታዎች በማጠናከር የቢዝነስ ተጓዦች እና ቱሪስቶችን ግኑኝነት ማሳደግ ይችላል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ በረራ ጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ በረራ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ በረራ ጀመረ እንደ አየር መንገዱ ገለጻ ቁልፍ በሆነችው የቀይ ባህር ዋና የወደብ ከተማ የጀመረው በረራ አየር መንገዱ የአፍሪካን ገበያ ለማገልገል እና ለአህጉሪቱ እድገት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ... 12.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-12T18:56+0300
2024-09-12T18:56+0300
2024-09-12T21:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий