የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ከውጭ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የሰጡት መግለጫ 🟠 ሞስኮ ምዕራባውያን ኪዬቭ በሩሲያ ላይ በምታካሂደው የረዥም እርቀት ጥቃት ላይ እገዳዎችን ቀደም ብለው እንዳነሱ ታምናለች። 🟠 የኔቶ ስፔሻሊስቶች ዩክሬን በሩሲያ መሰረተ ልማት ላይ የምታደርገውን ጥቃት እንደሚያስተባብሩ የጠፈር መረጃ አመልክቷል። 🟠 የዩክሬን የስለላ ተላላኪዎች ተዋጊዎችን ለመመልመል በሶሪያ ኢድሊብ ይገኛሉ የሚሉ ዘገባዎች አሉ። 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ወታደሮችን ከኩርስክ ክልል እያስወጣ ይገኛል፡። 🟠 በኩርስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ አካባቢ ያለው ሁኔታ አሁንም በውጥረት የተሞላ ነው። 🟠 ሩሲያ የዩክሬንን ግጭት መፍታት ትፈልጋለች ሆኖም ምዕራባውያን ለእውነተኛ ዲፕሎማሲ ዝግጁ አይደሉም። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ከውጭ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የሰጡት መግለጫ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ከውጭ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የሰጡት መግለጫ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ከውጭ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የሰጡት መግለጫ 🟠 ሞስኮ ምዕራባውያን ኪዬቭ በሩሲያ ላይ በምታካሂደው የረዥም እርቀት ጥቃት ላይ እገዳዎችን ቀደም ብለው እንዳነሱ ታምናለች። 🟠 የኔቶ... 12.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-12T15:08+0300
2024-09-12T15:08+0300
2024-09-12T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ከውጭ አምባሳደሮች ጋር ባደረጉት ውይይት የሰጡት መግለጫ
15:08 12.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 12.09.2024)
ሰብስክራይብ