ሩሲያ ወደ ወጪ በተለይም ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና ምርት እንደጨመረ ተገለጸ በዚህ ዓመት ሩሲያ 70 ሚልየን ቶን የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ የላከች ሲሆን ይህም ከ2023 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ8% ጭማሪ አሳይቷል። እንደ የሩሲያ የግብርና ሚኒስትር ኦክሳና ሉት ገለጻ በ2024 ከአንድ ሚሊዮን ቶን በላይ የሩሲያ ስንዴ ወደ አዲስ ገበያዎች መላክ የተቻለ ሲሆን ከታች የተዘረዘሩትን ሃገራት ይጨምራል፦ ኢትዮጵያ ማሊ ጋምቢያ ቡርኪናፋሶ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትሩ ሞስኮ የቅባት እህል ምግቦችን እና የቅባት ዘሮችን ወደ ሞሮኮ እንደላከች ገልጸው ግብፅ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያን ጭማቂ እንደገዛች አስታውቀዋል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ወደ ወጪ በተለይም ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና ምርት እንደጨመረ ተገለጸ
ሩሲያ ወደ ወጪ በተለይም ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና ምርት እንደጨመረ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ወደ ወጪ በተለይም ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና ምርት እንደጨመረ ተገለጸ በዚህ ዓመት ሩሲያ 70 ሚልየን ቶን የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ የላከች ሲሆን ይህም ከ2023 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ8% ጭማሪ አሳይቷል። እንደ የሩሲያ... 12.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-12T12:15+0300
2024-09-12T12:15+0300
2024-09-12T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ወደ ወጪ በተለይም ወደ አፍሪካ የምትልከው የግብርና ምርት እንደጨመረ ተገለጸ
12:15 12.09.2024 (የተሻሻለ: 13:44 12.09.2024)
ሰብስክራይብ