ሩሲያ እና የአፍሪካ ህብረት ግንኙነታቸውን በሰላም፣ ደህንነት እና ልማት መስክ ለማጠናከር ተስማሙ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ጋር ትናንት ማክሰኞ በሞስኮ ተገናኝተዋል። ውይይቱ በርካታ ጉዳዮችን አካቶ በሩሲያ እና አፍሪካ ህብረት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል። ሁለቱም ወገኖች በአህጉሪቱ ሰላም፣ ደህንነት እና መረጋጋትን ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል። በተለይም በአፍሪካ ህብረት እና በዩሬዥያ የኢኮኖሚ ህብረት ማዕቀፍ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያላቸውን የጋራ ፍላጎት አመልክተዋል። ሩሲያ "ለአፍሪካውያን ችግሮች አፍሪካውያን መፍትሄዎችን" እንደምትደግፍ እና ከአፍሪካ ህብረት ጋር በዓለም አቀፍ መድረኮች ለመተባበር ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች። ስብሰባው በሶቺ ለሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤ እየተደረገ ያለውን ዝግጅትም ተወያይቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና የአፍሪካ ህብረት ግንኙነታቸውን በሰላም፣ ደህንነት እና ልማት መስክ ለማጠናከር ተስማሙ
ሩሲያ እና የአፍሪካ ህብረት ግንኙነታቸውን በሰላም፣ ደህንነት እና ልማት መስክ ለማጠናከር ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የአፍሪካ ህብረት ግንኙነታቸውን በሰላም፣ ደህንነት እና ልማት መስክ ለማጠናከር ተስማሙ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ጋር ትናንት ማክሰኞ በሞስኮ ተገናኝተዋል። ውይይቱ... 11.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-11T15:33+0300
2024-09-11T15:33+0300
2024-09-11T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና የአፍሪካ ህብረት ግንኙነታቸውን በሰላም፣ ደህንነት እና ልማት መስክ ለማጠናከር ተስማሙ
15:33 11.09.2024 (የተሻሻለ: 16:04 11.09.2024)
ሰብስክራይብ