ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ከ350 በላይ ወታደሮችን እና 13 ታጣቂ ተሽከርካሪዎችን ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ከ350 በላይ ወታደሮችን እና 13 ታጣቂ ተሽከርካሪዎችን ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በአጠቃላይ ኩርስክ በተካሄደው ጦርነት ኪዬቭ ከ12,200 በላይ ወታደሮችን አጥታለች ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0