የመስከረም 1 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ኃይል በሩሲያ ኦርዮል፣ ቤልጎሮድ እና ኩርስክ ክልሎች ላይ አራት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እንዳወደመ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የምእራባውያን ሀገራት ዩክሬን በ2025 አጥጋቢ የወታደራዊ እርምጃ እቅድ እንድታዘጋጅ መጠየቃቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🟠 የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በጆርጂያ የፓርላማ ምርጫ ላይ አዲስ የጣልቃ ገብነት መሳሪያ ለመጠቀም ማቀዱን የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገልጿል። 🟠 ትራምፕ በአሜሪካ የምርጫ ክርክር የመዝጊያ ንግግራቸው ዩናይትድ ስቴትስን "እየወደቀች ያለች ሀገር" ሲሉ የገለጿት ሲሆን ሃሪስ በዓለም አስፈሪ የሆነ ጦር እንደሚገነቡ ቃል ገብተዋል።🟠 ፓቬል ዱሮቭ ከፈረንሳይ የፍትህ አካላት ጋር እየተባበረ እንደሆነ እና ክስ ከተመሰረተበት በኋላ የተቀመጡትን የቁጥጥር ሁኔታዎች ሙሉ በሙሉ እያከበረ እንደሚገኝ የፓሪስ አቃቤ ህግ ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመስከረም 1 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
የመስከረም 1 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የመስከረም 1 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ኃይል በሩሲያ ኦርዮል፣ ቤልጎሮድ እና ኩርስክ ክልሎች ላይ አራት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እንዳወደመ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የምእራባውያን ሀገራት... 11.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-11T12:15+0300
2024-09-11T12:15+0300
2024-09-11T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий