በናይጄሪያ ቦርኖ ክልል መዲና ማይዱጉሪ የተደረመሰው የአላዉ ግድብ የጎርፍ አደጋ እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ "ከዋና ከተማው 10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የአላዉ ግድብ ሞልቶ በመደርመሱ በሺዎች የሚቆጠሩ የቦርኖ ክልል ዋና ከተማ ማይዱጉሪ እና አንዳንድ የጄሬ አካባቢያዊ አስተዳደር ነዋሪዎች መውጪያ አጥተዋል እንዲሁም ተፈናቅለዋል" ሲል መገናኛ ብዙሃኑ ዘግቧል። እንደ መገናኛ ብዙሃኑ ዘገባ ከሳምንት በፊት ተድርጎ በነበረ ፍተሻ የደህንነት ስጋት እንደሌለ ቢገለጽም የአላዉ ግድብ ለመደርመስ ችሏል። የክልሉ ባለስልጠናት ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት እያደረጉ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ነዋሪዎች በጎርፍ ከተጥለቀለቁ አካባቢዎች እንዲርቁ የቦርኖ ክልል ፖሊስ አሳስቧል። በከባድ ዝናብ ምክንያት የደረሰው የጎርፍ አደጋ በናይጄሪያ 28 ክልሎች በትንሹ የ195 ሰዎችን ህይወት እንደቀጠፈ እና ከ207,000 በላይ ሰዎች እንደተፈናቀሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ ቦርኖ ክልል መዲና ማይዱጉሪ የተደረመሰው የአላዉ ግድብ የጎርፍ አደጋ እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ
በናይጄሪያ ቦርኖ ክልል መዲና ማይዱጉሪ የተደረመሰው የአላዉ ግድብ የጎርፍ አደጋ እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ ቦርኖ ክልል መዲና ማይዱጉሪ የተደረመሰው የአላዉ ግድብ የጎርፍ አደጋ እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ "ከዋና ከተማው 10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የአላዉ ግድብ ሞልቶ በመደርመሱ በሺዎች የሚቆጠሩ የቦርኖ ክልል ዋና... 10.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-10T20:55+0300
2024-09-10T20:55+0300
2024-09-10T21:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይጄሪያ ቦርኖ ክልል መዲና ማይዱጉሪ የተደረመሰው የአላዉ ግድብ የጎርፍ አደጋ እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ
20:55 10.09.2024 (የተሻሻለ: 21:04 10.09.2024)
ሰብስክራይብ