#sputnikviral |በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሀገር ሉዊዚያና ሌክ ቻርልስ ከተማ ረጅሙ ህንፃ የነበረው ካፒታል ዋን ታወር በመጨረሻም ፍጻሜውን አግኝቷል በ2020ው አውሎ ንፋስ በተለይም በአደገኛው የላውራ አውሎ ነፋስ ጉዳት ደርሶበት የነበረው ህንፃ የአውሎ ነፋሱ ውድመት ማስታወሻ ሆኖ ቆይቷል። ከአደጋው በኋላ ባዶ ሆኖ እና ምንም ዓይነት አገልግሎት ሳይሰጥ የቆየው ህንጻ በተገታ ፍንዳታ ፈርሶ ከከተማዋ ሰማይ ላይ ተወግዷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral |በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሀገር ሉዊዚያና ሌክ ቻርልስ ከተማ ረጅሙ ህንፃ የነበረው ካፒታል ዋን ታወር በመጨረሻም ፍጻሜውን አግኝቷል
#sputnikviral |በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሀገር ሉዊዚያና ሌክ ቻርልስ ከተማ ረጅሙ ህንፃ የነበረው ካፒታል ዋን ታወር በመጨረሻም ፍጻሜውን አግኝቷል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral |በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሀገር ሉዊዚያና ሌክ ቻርልስ ከተማ ረጅሙ ህንፃ የነበረው ካፒታል ዋን ታወር በመጨረሻም ፍጻሜውን አግኝቷል በ2020ው አውሎ ንፋስ በተለይም በአደገኛው የላውራ አውሎ ነፋስ ጉዳት ደርሶበት... 10.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-10T18:07+0300
2024-09-10T18:07+0300
2024-09-10T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral |በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሀገር ሉዊዚያና ሌክ ቻርልስ ከተማ ረጅሙ ህንፃ የነበረው ካፒታል ዋን ታወር በመጨረሻም ፍጻሜውን አግኝቷል
18:07 10.09.2024 (የተሻሻለ: 18:44 10.09.2024)
ሰብስክራይብ