የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ ከ90,000 በላይ መኮንኖች እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መርከቦች፣ ሰርጓጅ መርከቦች፣ አውሮፕላኖች እና የድጋፍ ጀልባዎችን የሚያሳትፈው ግዙፉ የ"ኦሺን-2024" ልምምድ እስከ መስከረም 6 ድረስ ይቀጥላል። ልምምዱ በፓስፊክ እና አርክቲክ ውቅያኖሶች እንዲሁም በሜዲትራኒያን፣ ካስፒያን እና ባልቲክ ባህሮች ላይ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ
የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ ከ90,000 በላይ መኮንኖች እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መርከቦች፣ ሰርጓጅ መርከቦች፣ አውሮፕላኖች እና የድጋፍ ጀልባዎችን የሚያሳትፈው ግዙፉ... 10.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-10T13:44+0300
2024-09-10T13:44+0300
2024-09-10T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ
13:44 10.09.2024 (የተሻሻለ: 14:04 10.09.2024)
ሰብስክራይብ