በኬንያ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ በርካታ ተማሪዎች ቆሰሉ

ሰብስክራይብ
በኬንያ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ በርካታ ተማሪዎች ቆሰሉየአካባቢው ባለስልጣናት ቅዳሜ በኢሲዮሎ ከተማ የተከሰተውን ክስተት ያረጋገጡ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የነፍስ አድን ስራው እየተከናወነ መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የፖሊስ ቃል አቀባዩ ሬስላ ኦኒያንጎ እንዳሉት የተማሪዎቹ ማደሪያ ሙሉ በሙሉ መውደሙን ገልጸው፤ እሳቱ አሁን ላይ እሳቱን መቆጣጣጠር መቻሉን ገልጸዋል። ባለሙያዎች በቦታው ላይ ተገኝተው ምርመራዎችን እያደረጉ ናቸው።የኬንያ ቀይ መስቀል የነፍስ አድን ተግባሩን እና የማገገሚያ ጥረቶችን ለማገዝ የአደጋ ጊዜ ቡድኖችን አሰማርቷል።የእሳቱ መንስኤ እስካሁን አልታወቀም።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0