ሩሲያ በዩክሬን የሚደረገውን ልዩ ኦፕሬሽን ለማሸነፍ ገና ብዙ መስራት ይጠበቅባታል ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዩክሬን የሚደረገውን ልዩ ኦፕሬሽን ለማሸነፍ ገና ብዙ መስራት ይጠበቅባታል ሲል ክሬምሊን አስታወቀቀደም ሲል የአክማት ልዩ ሃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አፕቲ አላውዲኖቭ ሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን አሸንፋለች ማለታቸው ይታወሳል። የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ከአላውዲኖቭ ሃሳብ ጋር መስማማት አለመስማማታቸውን ተጠይቀው ሲመልሱ "አሁንም ብዙ የሚቀሩ ነገሮች አሉ" ብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0