ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስትርን ለመመረዝ ሙከራ አድርገዋል "በተደረገው ምርመራ የኮንስታንት ሙታምባ ሰውነት መመረዙ ታውቋል" ሲል አክቱዋሊት ፖርታል ለባለስልጣኑ ቅርብ የሆኑ ሰዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። የሚኒስትሩን ጤንነት ለመመመለስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው።አክቱዋሊት ፖርታል ስለ ሙታምባ አካላዊ ሁኔታ ያለው ተጨማሪ ነገር የለም። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስቴር መግለጫ መሰረት የሚኒስቴሩ ቢሮ የተሰበረው እ.አ.አ መስከረም 2 ምሽት ላይ ሲሆን በኋላም ባለሙያዎች በቢሮው ውስጥ እና ወደ ቢሮው በሚወስደው ኮሪደር አካባቢ ነጭ ፓውደር አግኝተዋል። ሚኒስትሩ በሚጠቀሙበት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ውስጥም ነጭ ፓውደር መገኘቱን ተናግረዋል።እንደ ዘገባው ከሆነ ለሚንስትሩ መመረዝ ምክንያት የሆነው ሙታምባ የኮንጎን የፍትህ ስርዓት ለማሻሻል ሥራ መጀመራቸው ሊሆን ይችላል ተብሏል። በማሻሻያው በሙስና የተጠረጠሩ ዳኞች ከሥራ እንደሚባረሩ ተቀምጦ ነበረ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስትርን ለመመረዝ ሙከራ አድርገዋል
ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስትርን ለመመረዝ ሙከራ አድርገዋል
Sputnik አፍሪካ
ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስትርን ለመመረዝ ሙከራ አድርገዋል "በተደረገው ምርመራ የኮንስታንት ሙታምባ ሰውነት መመረዙ ታውቋል" ሲል አክቱዋሊት ፖርታል ለባለስልጣኑ ቅርብ የሆኑ ሰዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። የሚኒስትሩን... 08.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-08T11:35+0300
2024-09-08T11:35+0300
2024-09-08T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የፍትህ ሚኒስትርን ለመመረዝ ሙከራ አድርገዋል
11:35 08.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 08.09.2024)
ሰብስክራይብ