ስታርላይነር የጠፈር መንኮራኩር በኒው ሜክሲኮ ግዛት በተሳካ ሁኔታ ማረፍ መቻሉን ናሳ አስታውቋል

ሰብስክራይብ
ስታርላይነር የጠፈር መንኮራኩር በኒው ሜክሲኮ ግዛት በተሳካ ሁኔታ ማረፍ መቻሉን ናሳ አስታውቋልወደ ምድር ለመመለስ ስድስት ሰዓታት ያህል ፈጅቶበታል። ስታርላይነር በሞተር ችግር እና በሄሊየም መፍሰስ ምክንያት ነው ብቻውን ወደ ምድር ሊመለስ የቻለው።ለአንድ ሳምንት ይቆያል ተብሎ ለሶስት ወራት በምህዋሩ የቆየው የቦይንግ መንኮራኩር ፤ ከአይ ኤስ ኤስ ሥርዓት ሁሉንም የቡድኑን አባላት ትቶ ወርዷል፤ ተቀናቃኛቸው ስፔስ ኤክስ አባላቱን ታድጓቸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0