የግብፅ አርኪኦሎጂስቶች የፈርዖን ራምሴስ ሁለተኛን ሰይፍ አገኙይህ አስደናቂ ግኝት የተገኘው በሰሜናዊ ግብፅ በቢሄራ ጠቅላይ ግዛት ቁፋሮ በሚካሄድበት ወቅት ነው።የግብፅ የጥንታዊ ቅርሶች ከፍተኛ ምክር ቤት እንደገለጸው ግኝቱ በጥንት ጊዜ ከነበሩት ቁልፍ ወታደራዊ ማዕከሎች አንዱ እንደሆነ ይታመን የነበረው የኤል-አብቃይን ምሽግ ታሪካዊ እና አርኪኦሎጂያዊ ጠቀሜታንየሚያጎላ ነው።ራምሴስ ሁለተኛ በጥንቷ ግብፅ ታሪክ ውስጥ ከታላላቅ ገዥዎች አንዱ በመባል ይታወቃል። በ13ኛው መቶ ዘመን ከ60 ለሚበልጡ ዓመታት እንደገዛ ይገመታል፣ ይህም በግብፅ ከፍተኛ ወታደራዊ ድሎች እና ሰፊ ግዛቶች ወረራ በታየበት ወቅት ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የግብፅ አርኪኦሎጂስቶች የፈርዖን ራምሴስ ሁለተኛን ሰይፍ አገኙ
የግብፅ አርኪኦሎጂስቶች የፈርዖን ራምሴስ ሁለተኛን ሰይፍ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
የግብፅ አርኪኦሎጂስቶች የፈርዖን ራምሴስ ሁለተኛን ሰይፍ አገኙይህ አስደናቂ ግኝት የተገኘው በሰሜናዊ ግብፅ በቢሄራ ጠቅላይ ግዛት ቁፋሮ በሚካሄድበት ወቅት ነው።የግብፅ የጥንታዊ ቅርሶች ከፍተኛ ምክር ቤት እንደገለጸው ግኝቱ በጥንት ጊዜ ከነበሩት ቁልፍ... 08.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-08T10:43+0300
2024-09-08T10:43+0300
2024-09-08T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий