የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል🪧 በፈረንሳይ ምርጫ ምንም እንኳን የግራ ዘመሙ ፓርቲ በህግ መወሰኛ ምክር ቤት ቢያሸንፍም ፤ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቀኝ ዘመሙን ሚሼል ባርኔርን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሾማቸውን በመቃወም ዜጎች ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል
የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል🪧 በፈረንሳይ ምርጫ ምንም እንኳን የግራ ዘመሙ ፓርቲ በህግ መወሰኛ ምክር ቤት ቢያሸንፍም ፤ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቀኝ ዘመሙን ሚሼል ባርኔርን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሾማቸውን በመቃወም ዜጎች... 07.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-07T20:21+0300
2024-09-07T20:21+0300
2024-09-07T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий