ቻይና በአፍሪካ ትልቁን የጨዋማ ውሃ ማጣሪያ ፋብሪካን በናሚቢያ ልትገነባ ነው ስምምነቱ በቻይና ጀነራል ኒውክሌር ኃይል ግሩፕ እና በናሚቢያ መንግስት መካከል መደረሱን የሻንጋይ የቢዝነስ ሪሶርስ ይካይ ግሎባል ዘግቧል። ግንባታው በቻይና ጀነራል ኒውክሌር ኃይል ግሩፕ የናሚቢያ እህት ኩባንያ ስዋኮፕ ዩራኒየም እና በናሚቢያ ወተር ድርጅት በዚህ ዓመት ይጀምራል።ፋብሪካው ወደ ስራ ሲገባ በዓመትእስከ 20 ሚሊዮን ቶን ጨዋማ ውሃ የማጣራት አቅም ይኖረዋል።የዚህ ፕሮጀክት ትግበራ ሪፖርት እንደሚያመለክተው በናሚቢያ በተለይም በመካከለኛው እና በምዕራባዊው የባህር ዳርቻ ክልሎች ያለውን የንፁህ ውሃ እጥረት ችግር ለመፍታት እንዲሁም የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ልማትን ለማፋጠን ይረዳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና በአፍሪካ ትልቁን የጨዋማ ውሃ ማጣሪያ ፋብሪካን በናሚቢያ ልትገነባ ነው
ቻይና በአፍሪካ ትልቁን የጨዋማ ውሃ ማጣሪያ ፋብሪካን በናሚቢያ ልትገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
ቻይና በአፍሪካ ትልቁን የጨዋማ ውሃ ማጣሪያ ፋብሪካን በናሚቢያ ልትገነባ ነው ስምምነቱ በቻይና ጀነራል ኒውክሌር ኃይል ግሩፕ እና በናሚቢያ መንግስት መካከል መደረሱን የሻንጋይ የቢዝነስ ሪሶርስ ይካይ ግሎባል ዘግቧል። ግንባታው በቻይና ጀነራል ኒውክሌር... 07.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-07T17:22+0300
2024-09-07T17:22+0300
2024-09-07T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий