ናይጄሪያ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የቤንዚን ዋጋ እንዲተምን ልትፈቅድ መሆኑን አንድ ዘገባ አመልክቷልበዚህም የነዳጅ ቁጥጥር ከመንግስት ውጭ እንዲወጣ እንደሚያደርግ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይህ እርምጃ በሌጎስ አቅራቢያ የሚገኘው የነዳጅ ማጣሪያ የነዳጅ ምርት መጀመሩን ተከትሎ የመጣ ሲሆን፤ ይህም በሀገሪቱ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል። " ለትርፍ ተብሎ የተቋቋመ ድርጅትበመሆኑ ዳንጎቴ የነዳጅ ምርቶቹን ከገበያ ዋጋ በታች አይሸጥም " ሲሉ የመንግስት ቃል አቀባይ ተሚቶፔ አጃዪ መናገራቸውን ተጠቅሷል።የነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች በቅርቡ ከነዳጅ ፋብሪካው በቀጥታ መግዛት ይችላሉ የተባለ ሲሆን ይህም የመንግስት የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ማብቃቱን ያሳያል ሲል ዘገባው አመልክቷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የቤንዚን ዋጋ እንዲተምን ልትፈቅድ መሆኑን አንድ ዘገባ አመልክቷል
ናይጄሪያ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የቤንዚን ዋጋ እንዲተምን ልትፈቅድ መሆኑን አንድ ዘገባ አመልክቷል
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የቤንዚን ዋጋ እንዲተምን ልትፈቅድ መሆኑን አንድ ዘገባ አመልክቷልበዚህም የነዳጅ ቁጥጥር ከመንግስት ውጭ እንዲወጣ እንደሚያደርግ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይህ እርምጃ በሌጎስ አቅራቢያ የሚገኘው የነዳጅ... 07.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-07T13:09+0300
2024-09-07T13:09+0300
2024-09-07T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የቤንዚን ዋጋ እንዲተምን ልትፈቅድ መሆኑን አንድ ዘገባ አመልክቷል
13:09 07.09.2024 (የተሻሻለ: 13:44 07.09.2024)
ሰብስክራይብ