በሎሜ፣ ቶጎ ራስ ገዝ ወደብ ላይ ቃጠሎ ደርሷል

ሰብስክራይብ
በሎሜ፣ ቶጎ ራስ ገዝ ወደብ ላይ ቃጠሎ ደርሷል እሳቱ በብረት ማዕድን ጫኝ ጀልባ ምክንያት የተነሳ ነው። ቢባልም የእሳት አደጋ ሰራተኞች ባደረጉት ፈጣን ምላሽ በተሳካ ሁኔታ መቆጣጠር ተችሏል።አራት ትናንሽ ጀልባዎች የተቃጠሉ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አልደረሰም።ቪዲዮ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0