አልጄሪያ በዛሬዉ ዕለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እያካሄደች ነውበስልጣን ላይ ያሉት መሪ አብደልማጂድ ቴቦዩን በምርጫው ያሸንፋሉ ተብሎ በስፋት ይጠበቃል።አብደላሊ ሃሳኒ ቼሪፍ ከማህበረሰብ ለሰላም ንቅናቄ እና ዩሴፍ አዉቺቼ ከሶሻሊስት ሃይሎች ግንባር ለምርጫው የሚወደደሩ ሌሎች እጩዎች ናቸው።የ78 አመቱ ቴቦዩን የብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባርን ወክለው ከ2019 ጀምሮ በፕሬዚዳንትነት በማገልገል ላይ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አልጄሪያ በዛሬዉ ዕለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እያካሄደች ነው
አልጄሪያ በዛሬዉ ዕለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እያካሄደች ነው
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ በዛሬዉ ዕለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እያካሄደች ነውበስልጣን ላይ ያሉት መሪ አብደልማጂድ ቴቦዩን በምርጫው ያሸንፋሉ ተብሎ በስፋት ይጠበቃል።አብደላሊ ሃሳኒ ቼሪፍ ከማህበረሰብ ለሰላም ንቅናቄ እና ዩሴፍ አዉቺቼ ከሶሻሊስት ሃይሎች ግንባር ለምርጫው... 07.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-07T11:58+0300
2024-09-07T11:58+0300
2024-09-07T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий