ቬትናም ከደቡብ ቻይና ባህር በተነሳው አውሎ ነፋስ ያጊ ሳቢያ የሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ስጋት ሰላደረባት በነገው ዕለት አራት አየር ማረፊያዎቿን በጊዜያዊነት ልትዘጋ ነው።

ሰብስክራይብ
ቬትናም ከደቡብ ቻይና ባህር በተነሳው አውሎ ነፋስ ያጊ ሳቢያ የሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ስጋት ሰላደረባት በነገው ዕለት አራት አየር ማረፊያዎቿን በጊዜያዊነት ልትዘጋ ነው። በሁለተኛው ቪዲዮ የሱፐር ታይፎን ያጊ አቅጣጫ እና ፍጥነት በዝርዝር ቀርቧል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0