በሳህል ቀጠና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩሲያ ድጋፍ ወሳኝ ነው ሲሉ የብሪክስ ሕብረት ኃላፊ አስታወቁየብሪክስ ህብረት ምክትል ኃላፊ አሁዋ ዶን ሜሎ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የአፍሪካ ሀገራት በተለይም የሳህል ቀጠና አካባቢ ቀዳሚ ፈተና የሆነው ሽብርተኝነት እንደሆነ ተናግረው፤ በተለይ ኔቶ በሊቢያ ላይ ካደረሰው ጥቃት በኋላ ለጂሃዲስት ቡድኖች መስፋፋት ዋነኛ መንስኤ እንደሆነ ተናግረዋል። ይህም በአካባቢው ሰፊ የጂሃዲስት እንቅስቀሴ እንዲስፋፋ አድርጓል፣ በመሆኑም የቀጠናው ሀገራት በራሳቸው መዋጋት አይችሉም።ይሁን እንጂ የሳህል ሀገራት ይህንን ሥጋት በመታገል ረገድ ብቻቸውን አይደሉም። "ሩሲያ በሳህል ሀገራት ጠንካራ ሰራዊት በማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ከሁሉም በላይ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ የሥልጠና ድጋፍ እያደረገች ነው።" ይህ ለሰላም ሁኔታዎችን ከመፍጠር ባሻገር ፤ የነፃነት ሁኔታዎችን ይፈጥራል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሳህል ቀጠና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩሲያ ድጋፍ ወሳኝ ነው ሲሉ የብሪክስ ሕብረት ኃላፊ አስታወቁ
በሳህል ቀጠና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩሲያ ድጋፍ ወሳኝ ነው ሲሉ የብሪክስ ሕብረት ኃላፊ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በሳህል ቀጠና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩሲያ ድጋፍ ወሳኝ ነው ሲሉ የብሪክስ ሕብረት ኃላፊ አስታወቁየብሪክስ ህብረት ምክትል ኃላፊ አሁዋ ዶን ሜሎ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የአፍሪካ ሀገራት በተለይም የሳህል ቀጠና አካባቢ ቀዳሚ ፈተና የሆነው... 06.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-06T19:52+0300
2024-09-06T19:52+0300
2024-09-06T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሳህል ቀጠና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩሲያ ድጋፍ ወሳኝ ነው ሲሉ የብሪክስ ሕብረት ኃላፊ አስታወቁ
19:52 06.09.2024 (የተሻሻለ: 20:04 06.09.2024)
ሰብስክራይብ