የቻይና ሁለት ግዛቶች በታይፎን ያጊ አርብ አመሻሽ ላይ ይመታሉ ተብሎ የተተነበየ ሲሆን በሃይናን እና ጓንግዶንግ ሪዞርቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል።

ሰብስክራይብ
  የቻይና ሁለት ግዛቶች በታይፎን ያጊ አርብ አመሻሽ ላይ ይመታሉ ተብሎ የተተነበየ ሲሆን በሃይናን እና ጓንግዶንግ ሪዞርቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል።በሃይናን ደሴት ወደ 420,000 የሚጠጉ ሰዎች አካባቢው እንዲለቁ የተደረገ ሲሆን፤ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፤ በተጨማሪም የአየር በረራ እንዲቋረጥ ተደርጓል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0