በኬንያ የደረሰ አሳዛኝ አደጋ፡ በአዳሪ ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ወጣቶች ህይወት አለፈበመሃል ኬንያ በሚገኘው ሂልሳይድ እንዳራሻ አካዳሚ የመኝታ ክፍል ውስጥ በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ ከ9 እስከ 13 እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ 17 ወንድ ልጆች መሞታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። "የትምህርት ሚኒስቴር የ17 ንፁሃን ተማሪዎችን ህይወት የቀጠፈውን አሳዛኝ የእሳት አደጋ [...] ሲገልፅ ከልብ በማዘን ነው። በቃጠሎው ሌሎች 14 ተማሪዎች በመቁሰላቸው በተለያዩ ሆስፒታሎችም እርዳታ እየተደረገላቸው ነው" ሲል በመግለጫው አስታውቋል።ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የዚህ "አሰቃቂ ክስተት" መንስኤ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ የጠየቁ ሲሆን ፤ ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ አካላትን ተጠያቂ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኬንያ የደረሰ አሳዛኝ አደጋ፡ በአዳሪ ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ወጣቶች ህይወት አለፈ
በኬንያ የደረሰ አሳዛኝ አደጋ፡ በአዳሪ ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ወጣቶች ህይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የደረሰ አሳዛኝ አደጋ፡ በአዳሪ ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ወጣቶች ህይወት አለፈበመሃል ኬንያ በሚገኘው ሂልሳይድ እንዳራሻ አካዳሚ የመኝታ ክፍል ውስጥ በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ ከ9 እስከ 13 እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ 17 ወንድ... 06.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-06T18:58+0300
2024-09-06T18:58+0300
2024-09-06T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኬንያ የደረሰ አሳዛኝ አደጋ፡ በአዳሪ ትምህርት ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ወጣቶች ህይወት አለፈ
18:58 06.09.2024 (የተሻሻለ: 19:04 06.09.2024)
ሰብስክራይብ