የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ)ተሳታፊዎች 61 ቢሊዮን ዶላር የሚደርሱ 292 ስምምነቶችን መፈራረማቸውን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ "በፎረሙ 292 በድምሩ 5.5 ትሪሊዮን ሩብል የሚያወጡ ስምምነቶች ተፈርመዋል" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እና የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ) አዘጋጅ ኮሚቴ ፀሃፊ አንቶን ኮቢያኮቭ ተናግረዋል።የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማክሰኞ የጀመረ ሲሆን እስከ ዛሬ አርብ ድረስ ይቆያል። ጉባኤው በፋር ኢስተርን ፌዴራል ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በሩሲያ የፓሲፊክ የባህር ዳርቻ ከተማ ቭላዲቮስቶክ እየተከናወነ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ)ተሳታፊዎች 61 ቢሊዮን ዶላር የሚደርሱ 292 ስምምነቶችን መፈራረማቸውን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ)ተሳታፊዎች 61 ቢሊዮን ዶላር የሚደርሱ 292 ስምምነቶችን መፈራረማቸውን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ)ተሳታፊዎች 61 ቢሊዮን ዶላር የሚደርሱ 292 ስምምነቶችን መፈራረማቸውን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ "በፎረሙ 292 በድምሩ 5.5 ትሪሊዮን ሩብል የሚያወጡ ስምምነቶች ተፈርመዋል" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እና... 06.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-06T13:31+0300
2024-09-06T13:31+0300
2024-09-06T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም (ኢኢኤፍ)ተሳታፊዎች 61 ቢሊዮን ዶላር የሚደርሱ 292 ስምምነቶችን መፈራረማቸውን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ
13:31 06.09.2024 (የተሻሻለ: 14:04 06.09.2024)
ሰብስክራይብ