ቻይና 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ለመስጠት ያሳየችው ቁርጠኝነት ለአህጉሪቱ "ትልቅ ጥቅም " ነው ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ " ዢ ይፋ ባደረጉት የገንዘብ መጠን ላይ በጣም አዎንታዊ አመለካከት አለኝ። ለአፍሪካ አህጉር ትልቅ ጥቅም ያስገኛል ብዬ አስባለሁ" ሲሉ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የቻይና አፍሪካ ጉባኤ ተሳትፏቸውን እንዲሁም የቤጂንግ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን በተመለከተ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።የቻይና መንግስት በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ውስጥ 360 ቢሊዮን ዩዋን (50.7 ቢሊዮን ዶላር) የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀቱን ዢ ቀደም ሲል ከሃምሳ በላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ለመስጠት ያሳየችው ቁርጠኝነት ለአህጉሪቱ "ትልቅ ጥቅም " ነው ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ
ቻይና 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ለመስጠት ያሳየችው ቁርጠኝነት ለአህጉሪቱ "ትልቅ ጥቅም " ነው ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ቻይና 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ለመስጠት ያሳየችው ቁርጠኝነት ለአህጉሪቱ "ትልቅ ጥቅም " ነው ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ " ዢ ይፋ ባደረጉት የገንዘብ መጠን ላይ በጣም አዎንታዊ አመለካከት አለኝ። ለአፍሪካ አህጉር ትልቅ ጥቅም ያስገኛል ብዬ አስባለሁ"... 06.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-06T11:05+0300
2024-09-06T11:05+0300
2024-09-06T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቻይና 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ለመስጠት ያሳየችው ቁርጠኝነት ለአህጉሪቱ "ትልቅ ጥቅም " ነው ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ
11:05 06.09.2024 (የተሻሻለ: 11:44 06.09.2024)
ሰብስክራይብ