ቻይና እና 53 የአፍሪካ ሀገራት የዩክሬን ቀውስ በሰላም እንዲፈታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ተናገሩበቻይና አፍሪካ የትብብር መድረክ ላይ የተፈረመው የቤጂንግ መግለጫ እንደሚያመለክተው ተሳታፊዎቹ በዩክሬን ቀውስ ሳቢያ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን ኢንቨስትመን እንዳይቀንስ አክለው አሳስበዋል። "እንደ የምግብ ዋስትና፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኢነርጂ ቀውስን የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ክልላዊ መንግስታትን መደገፍ " እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና እና 53 የአፍሪካ ሀገራት የዩክሬን ቀውስ በሰላም እንዲፈታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ተናገሩ
ቻይና እና 53 የአፍሪካ ሀገራት የዩክሬን ቀውስ በሰላም እንዲፈታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ቻይና እና 53 የአፍሪካ ሀገራት የዩክሬን ቀውስ በሰላም እንዲፈታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ተናገሩበቻይና አፍሪካ የትብብር መድረክ ላይ የተፈረመው የቤጂንግ መግለጫ እንደሚያመለክተው ተሳታፊዎቹ በዩክሬን ቀውስ ሳቢያ አለም አቀፉ ማህበረሰብ... 06.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-06T10:29+0300
2024-09-06T10:29+0300
2024-09-06T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቻይና እና 53 የአፍሪካ ሀገራት የዩክሬን ቀውስ በሰላም እንዲፈታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ተናገሩ
10:29 06.09.2024 (የተሻሻለ: 10:44 06.09.2024)
ሰብስክራይብ