በቴሌግራም መስራች የፈረንሳይ እስር ዙርያ አስተያየት የሰጡት ፑቲን ሩሲያ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ቅሬታ እንደሌላት ተናግረዋል በምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ምልአተ ጉባኤ ላይ የተናገሩት ፑቲን "በእሱ ላይ ምንም አይነት ቅሬታ አልነበረንም" ብለዋል። ፑቲን ዱሮቭ ይህን ሁሉ ጊዜ በሞስኮ ይኖራል ብለው ያስቡ እንደነበርም ተናግረዋል። የፈረንሳይ ባለስልጣናት እርምጃ ግልጽ እንዳልሆነ እና ከመሰረቱ አድሎአዊ ነበር ሲሉም አብራርተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቴሌግራም መስራች የፈረንሳይ እስር ዙርያ አስተያየት የሰጡት ፑቲን ሩሲያ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ቅሬታ እንደሌላት ተናግረዋል
በቴሌግራም መስራች የፈረንሳይ እስር ዙርያ አስተያየት የሰጡት ፑቲን ሩሲያ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ቅሬታ እንደሌላት ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
በቴሌግራም መስራች የፈረንሳይ እስር ዙርያ አስተያየት የሰጡት ፑቲን ሩሲያ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ቅሬታ እንደሌላት ተናግረዋል በምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ምልአተ ጉባኤ ላይ የተናገሩት ፑቲን "በእሱ ላይ ምንም አይነት ቅሬታ አልነበረንም" ብለዋል። ፑቲን ዱሮቭ... 05.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-05T14:03+0300
2024-09-05T14:03+0300
2024-09-05T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቴሌግራም መስራች የፈረንሳይ እስር ዙርያ አስተያየት የሰጡት ፑቲን ሩሲያ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ቅሬታ እንደሌላት ተናግረዋል
14:03 05.09.2024 (የተሻሻለ: 14:44 05.09.2024)
ሰብስክራይብ