ሞስኮ ከውጪ አጋሮች ጋር ያላትን ትብብር በማስፋት የሩሲያ ፌዴሬሽን በዓለም ላይ ያለውን አቋም አጠናክራ እንደምትቀጥል ፑቲን ተናግረዋል የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ከዓለም አጠቃላይ ምርት ከግማሽ በላይ የሚሆነውን፤ የብሪክስ ሀገራት ደግሞ አንድ ሶስተኛውን እንደሚሸፍኑ ፑቲን አብራርተዋል። አክለውም ከ30 በላይ ሀገራት ከብሪክስ ጋር ለመተባበር ዝግጁ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ ከውጪ አጋሮች ጋር ያላትን ትብብር በማስፋት የሩሲያ ፌዴሬሽን በዓለም ላይ ያለውን አቋም አጠናክራ እንደምትቀጥል ፑቲን ተናግረዋል
ሞስኮ ከውጪ አጋሮች ጋር ያላትን ትብብር በማስፋት የሩሲያ ፌዴሬሽን በዓለም ላይ ያለውን አቋም አጠናክራ እንደምትቀጥል ፑቲን ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ ከውጪ አጋሮች ጋር ያላትን ትብብር በማስፋት የሩሲያ ፌዴሬሽን በዓለም ላይ ያለውን አቋም አጠናክራ እንደምትቀጥል ፑቲን ተናግረዋል የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ከዓለም አጠቃላይ ምርት ከግማሽ በላይ የሚሆነውን፤ የብሪክስ ሀገራት ደግሞ አንድ ሶስተኛውን... 05.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-05T10:49+0300
2024-09-05T10:49+0300
2024-09-05T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሞስኮ ከውጪ አጋሮች ጋር ያላትን ትብብር በማስፋት የሩሲያ ፌዴሬሽን በዓለም ላይ ያለውን አቋም አጠናክራ እንደምትቀጥል ፑቲን ተናግረዋል
10:49 05.09.2024 (የተሻሻለ: 11:04 05.09.2024)
ሰብስክራይብ