ሩሲያ ከብሪክስ አጋሮች ጋር የምታደርገው ግንኙነት በተሳካ ሁኔታ እያደገ ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከብሪክስ አጋሮች ጋር የምታደርገው ግንኙነት በተሳካ ሁኔታ እያደገ ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል በተጨማሪም ሩሲያ ከብሪክስ አጋሮች ጋር ከሚካሄዱ ግብይቶች 65% የሚሆነውን በብሔራዊ መገበያያዎች እንደምትፈጽም ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0