ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በምስራቃዊ የኢኮኖሚ መድረክ ምልአተ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በምስራቃዊ የኢኮኖሚ መድረክ ምልአተ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል የሩሲያው መሪ በመድረኩ የሚያደርጉትን የተለመደ ንግግር ጀምረዋል። የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም እና የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሃን ዜንግም መድረኩ ላይ ተገኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0