የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ በዩክሬን ሱሚ ክልል ኖቪዬ ባሲ በተባለ ስፍራ በተፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት 7 የጭነት መኪናዎች፣ 4 ታጠቂ ተሽከርካሪዎች፣ 9 የየትኛውም ዓይነት የመሬት አቀማመጥ ተሽከርካሪዎች እና 80 የሚደርሱ የዩክሬን ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ በዩክሬን ሱሚ ክልል ኖቪዬ ባሲ በተባለ ስፍራ በተፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት 7 የጭነት መኪናዎች፣ 4 ታጠቂ ተሽከርካሪዎች፣... 05.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-05T09:56+0300
2024-09-05T09:56+0300
2024-09-05T10:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ
09:56 05.09.2024 (የተሻሻለ: 10:04 05.09.2024)
ሰብስክራይብ