ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ለዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማት ቅድሚያ በመስጠት የብሪክስ ትብብርን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ገለጹ "ሁለቱም ወገኖች በብሪክስ አሠራር ውስጥ ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል እና በተስፋፋው ብሪክስ ውስጥ የበለጠ ተግባራዊ የትብብር ውጤት ለማምጣት ተስማምተዋል" ሲል የጋራ መግለጫቸው ገልጿል። የቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የጋራ መግለጫ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት በቻይና ያደረጉትን ሁለተኛውን ይፋዊ ጉብኝት እና በአዲሱ ዘመን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት የተሰኘ ሰነድ መፈረሙን ምክንያት በማድረግ የወጣ ነው። ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ጥረታቸውን ከመንግሥታቱ ድርጅት የዘላቂ ልማት ግቦች ጋር በማጣጣም ለዓለም አቀፍ ትብብር አዲስ ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ማቅረባቸውን መግለጫው ጨምሮ ገልጿል። ደቡብ አፍሪካ ለብሪክስ አባላት ታሪካዊ መስፋፋት ላደረገችው ጉልህ አስተዋፅዖ ቻይና ምስጋና አቅርባለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ለዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማት ቅድሚያ በመስጠት የብሪክስ ትብብርን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ገለጹ
ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ለዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማት ቅድሚያ በመስጠት የብሪክስ ትብብርን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ለዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማት ቅድሚያ በመስጠት የብሪክስ ትብብርን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ገለጹ "ሁለቱም ወገኖች በብሪክስ አሠራር ውስጥ ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል እና በተስፋፋው ብሪክስ ውስጥ የበለጠ ተግባራዊ የትብብር... 04.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-04T12:33+0300
2024-09-04T12:33+0300
2024-09-04T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ለዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማት ቅድሚያ በመስጠት የብሪክስ ትብብርን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ገለጹ
12:33 04.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 04.09.2024)
ሰብስክራይብ