ኢትዮጵያ ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ የሆነ የጤና ስርዓት ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ ተናገሩ የጤና ስርዓቱን ተደራሽነት፣ ጥራት እና ምላሽ ሰጪነት ለማሳደግ ያለመ የሶስት ቀን ሀገር አቀፍ የጤና ፎረም ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ወጣቶችን በአዲስ አበባ በማሰባሰብ ተካሂዷል። ሚኒስትር ዳባ በሀገሪቱ የጤና ዘርፍ ከፍተኛ መሻሻሎችን ለማስመዝገብ ሁሉን አቀፍ እና ዘርፈ ብዙ አካሄድ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማረጋገጥ የባለድርሻ አካላት ትብብር እንዲጠናከርም ጥሪ አቅርበዋል። በጤናቸው እና ደህንነታቸው ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ለኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ ነው ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ የሆነ የጤና ስርዓት ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ የሆነ የጤና ስርዓት ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ የሆነ የጤና ስርዓት ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ ተናገሩ የጤና ስርዓቱን ተደራሽነት፣ ጥራት እና ምላሽ ሰጪነት ለማሳደግ ያለመ የሶስት ቀን ሀገር አቀፍ የጤና ፎረም... 04.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-04T12:56+0300
2024-09-04T12:56+0300
2024-09-04T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ተደራሽ የሆነ የጤና ስርዓት ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
12:56 04.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 04.09.2024)
ሰብስክራይብ