ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ ድርድር ለመፍታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ

ሰብስክራይብ
ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ ድርድር ለመፍታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ በቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የደቡብ አፍሪካው አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ መካከል በቤጂንግ ከተደረገ ውይይት በኋላ ሁለቱ ሀገራት የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም ወገኖች በሶስት መርሆች ማለትም የግጭቱን መስፋፋት በመከላከል፣ ጦርነትን በመቀነስ እና ሁኔታውን ሊያባብሱ ከሚችሉ ድርጊቶች በመቆጠብ እንዲገዙ አሳስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0