የሩሲያ እና አንጎላ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮሚሽን በተለያዩ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየቱን የአንጎላ አምባሳደር ተናገሩ "በትክክል ካስታወስኩ ኮሚሽኑ የተገናኘው ባለፈው ዓመት መጨረሻ ወይም በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ነው...እኔ እስከማውቀው ድረስ በዚህ ስብሰባ ላይ ተግባራዊ ሊሆኑ ስለተቃረቡ በርካታ ፕሮጀክቶች ውይይት ተካሂዶ ነበር" ሲሉ በሩሲያ የአፍሪካዊቷ ሀገር አምባሳደር አውጉስቶ ዳ ሲልቫ ኩንኛ ከምስራቃዊ ኢኮኖሚ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ሞስኮ እና ሉዋንዳ ረጅም ታሪክ ያለው የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብር አላቸው። በ2006 በቴክኒክ እና ወታደራዊ ትብብር ዙርያ በመንግሥት ደረጃ ስምምነት ተፈራርመዋል። የምስራቃዊ ኢኮኖሚ መድረክ ማክሰኞ የተጀመረ ሲሆን እስከ አርብ ድረስ ይቆያል። መድረኩ በሩቅ ምስራቅ ፌዴራል ዩኒቨርሲቲ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ውስጥ እየተስተናገደ ይገኛል። ስፑትኒክ የ2024ቱ የምስራቃዊ ኢኮኖሚ መድረክ አጠቃላይ የመረጃ አጋር ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና አንጎላ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮሚሽን በተለያዩ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየቱን የአንጎላ አምባሳደር ተናገሩ
የሩሲያ እና አንጎላ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮሚሽን በተለያዩ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየቱን የአንጎላ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና አንጎላ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮሚሽን በተለያዩ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየቱን የአንጎላ አምባሳደር ተናገሩ "በትክክል ካስታወስኩ ኮሚሽኑ የተገናኘው ባለፈው ዓመት መጨረሻ ወይም በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ነው...እኔ እስከማውቀው ድረስ... 03.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-03T17:28+0300
2024-09-03T17:28+0300
2024-09-03T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ እና አንጎላ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮሚሽን በተለያዩ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየቱን የአንጎላ አምባሳደር ተናገሩ
17:28 03.09.2024 (የተሻሻለ: 17:44 03.09.2024)
ሰብስክራይብ